Sample video click here

ሙሉ የኦምብሬ ስልጠና | Full Ombre Training
Br80,000.00
በሄለን የውበት አካዳሚ ፣ በራስ መተማመን የተሟሉ የኦምብሬ ብራውስ ባለሙያዎች ለማፍራት የተዘጋጀ ነው ፡፡ ይህም ችሎታቸውን እንዲያሻሽሉ እና በዘመኑ የውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን ቴክኒኮች እንዲያውቁ ይረዳቸዋል።
እያንዳንዱ የኛ የተጠናከረ ስልጠና በጥንቃቄ የተነደፈው ቁልፍ ርዕሰ ጉዳዮችን በጥልቀት ለመሸፈን እንዲሁም ተማሪዎቻችን በሞያ ብቁ እንዲሆኑ እናደርጋለን ፡፡ የእኛ ተግባር ተኮር ስልጠና ይህን ኮርስ ለመውሰድ በአካል መገኘት ላልቻሉ በያሉበት ሁነው በመረጡት ሰዓት ሙሉ የኦምብሬ ብራውስ ስልጠና በአጭር ጊዜ ውስጥ ወስደው ብቁ ባለሙያ ለመሆን ይረዳችዋል ፡፡ ይህ ስልጠና የተማሪዎችን ክህሎት የሚያጠናክር ብቻ ሳይሆን ልዩ ስልጠናዉን ወስደው ወደስራ አለም እንዲገቡ ይረዳችዋል፡፡

admin_helen –
Color theory and perfect color matching
Focus on shading techniques
Shaping and mapping methods
Robel –
I want to learn the Ombre course
Robel –
Learning Ombre brows
Robel –
Ombre brows