ምዕራፍ 2 = ከስልጠናው ጋር ትዉዉቅ እና የስልጠናው ዋና ዋና ርእሶች

Overview
Curriculum

ሄለን የውበት አካዳሚ 

በሄለን የውበት አካዳሚ ፣ በራስ መተማመን የተሞሉ የኦምብሬ ብራውስ ባለሙያዎች ለማፍራት የተዘጋጀ ነው ፡፡ ይህም ችሎታቸውን እንዲያሻሽሉ እና በዘመኑ የውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን ቴክኒኮች እንዲያውቁ ይረዳቸዋል።
እያንዳንዱ የኛ የተጠናከረ ስልጠና በጥንቃቄ የተነደፈው ቁልፍ ርዕሰ ጉዳዮችን በጥልቀት ለመሸፈን እንዲሁም ተማሪዎቻችን በሞያ ብቁ እንዲሆኑ እናደርጋለን ፡፡ የእኛ ተግባር ተኮር ስልጠና ይህን ኮርስ ለመውሰድ በአካል መገኘት ላልቻሉ በያሉበት ሁነው በመረጡት ሰዓት ሙሉ የኦምብሬ ብራውስ ስልጠና በአጭር ጊዜ ውስጥ ወስደው ብቁ ባለሙያ ለመሆን ይረዳችዋል ፡፡ ይህ ስልጠና የተማሪዎችን ክህሎት የሚያጠናክር ብቻ ሳይሆን ልዩ ስልጠናዉን ወስደው ወደስራ አለም እንዲገቡ ይረዳችዋል፡፡

This is a full Ombre Training course

This exclusive training caters to both new and advanced artists, aiming to refine their skills comprehensively. Each day is dedicated to intensely covering key topics, ensuring you leave with complete confidence in your abilities. Brow Daddy's approach cuts through the usual clutter found in typical courses, focusing instead on practical skills essential for daily salon work. This not only boosts your confidence as an artist but also lays the groundwork for delivering exceptional service to your customers, a cornerstone of a successful business.

 

እውቀትን ከኛ ጋር ያዳብሩ

ሙሉ የኦምብሬ ብራውስ ስልጠና ለሰልጣኞች

  • ኦምብሬ ብራውስ ምንድነው
  • ኦምብሬ ብራዉስ ምንድነው ከ ኦምብሬ ፓውደር ብራዉስ ምንድነው የሚለየው!
  •  ኦምብሬ ብራዉስ / ማይክሮብለዲንግ / ናኖ እና ኮምቦ ብራዉስ ምንድነዉ ልዩነታዉ?
  • ኦምብሬ ብራውስ ለመሰራት የማይፈቀድላቸው እነማን ናቸው
  • ኦምብሬ ብራዉስ ለመስራት እንዲሁም ለመማር የሚያስፈልጉ እቃዎች ምን ምን ናቸዉ!
  • የቅንድብ ዓይነቶች
  •  ወረቀት ላይ ቅንድብ መሳል እና ጄዲንግ
  • የቅንድብ መለካት ሰው ላይ
  • የማሽን አያያዝ
  • የቆዳ አቀማመጥ እና የቀለማት ዉህደት
  • ቅድመና ድህረ ጥንቃቄዎች
  • የ 15 ቀን የመዳን ሂደት
  • ማሽን አያያዝ ፣ የሼዲንግ አይነቶች ፣ ሰው ሰራሽ ቆዳ ላይ ኦምብሬ ብራዉስ መለማመድ
  • ኦምብሬ ብራዉስ ለመስራት እንዲሁም ለመማር የሚያስፈልጉ እቃዎች ምን ምን ናቸዉ!

ኦምብሬ ብራውስ ለመስራት የሚያገለግሉ እቃዎች

በመጀመርያ ደረጃ            

       -እርሳስ
       -ወረቀት
       -ላጲስ
       -መቅረጫ
       -ማስመርያ
በሁለተኛ ደረጃ

       -ክር 
       -ጥቁር ኩል
       -ቡኒ ኩል
       -ማፒንግ ስቲከር
       -ዋይፕስ
       -ሶፍት
       -የቅንድብ መለክያ ማሰመርያ
       -መቀስ
       -ምላጭ
       -ስቲክኒ
       -ኮተን ያለው ስቲክኒ

በሶስተኛ ደረጃ

       -ጓንት
       -ማስክ
       -ጋውን
       -ማበጠርያ

       -ሪንግ
       -ማሽን
       -መርፌ
       - ኦምብሬ ብራዉስ መስሪያ ቀለም
       - ሰው ሰራሽ ቆዳ 
       - የቀለም ማቅጠኛ
       -ማደንዘዣ
      -የማሽን መሸፈኛ
      -የቅንድብ መሸፈኛ ፕላስቲክ
      -ባንዲች
      -ኦይንትመንት

 

 

 

Deleting Course Review

Are you sure? You can't restore this back

Course Access

This course is password protected. To access it please enter your password below:

Related Courses