ሙሉ የኦምብሬ ስልጠና | Full Ombre Training
- 13 Sections
- 20 Lessons
- 6h Duration
Ombre Course
ኦምብሬ ብራዉስ / ማይክሮብለዲንግ / ናኖ እና ኮምቦ ብራዉስ ምንድነዉ ልዩነታዉ?
የቅንድብ ዓይነቶች
ኦምብሬ ለመስራት የሚያገለግሉ እቃዎች
የተግባር ስልጠና
ማሽን አያያዝ
የ 15 ቀን የመዳን ሒደት!
ኦምብሬ ብራውስ ለመሰራት የማይፈቀድላቸው እነማን ናቸው
ማይክሮብለዲንግ እና ኦምብሬ ብራውስ የሚያመሳስላቸው እና የሚያለያያቸው ምንድነው
የቅንድብ መለካት ስእል ላይ
What is ombre / what is the difference between ombre brows and ombre eyebrows powder brows
Machine handling / Types of shading / fake skin practice
ሄለን የውበት አካዳሚ
በሄለን የውበት አካዳሚ ፣ በራስ መተማመን የተሟሉ የኦምብሬ ብራውስ ባለሙያዎች ለማፍራት የተዘጋጀ ነው ፡፡ ይህም ችሎታቸውን እንዲያሻሽሉ እና በዘመኑ የውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን ቴክኒኮች እንዲያውቁ ይረዳቸዋል።
እያንዳንዱ የኛ የተጠናከረ ስልጠና በጥንቃቄ የተነደፈው ቁልፍ ርዕሰ ጉዳዮችን በጥልቀት ለመሸፈን እንዲሁም ተማሪዎቻችን በሞያ ብቁ እንዲሆኑ እናደርጋለን ፡፡ የእኛ ተግባር ተኮር ስልጠና ይህን ኮርስ ለመውሰድ በአካል መገኘት ላልቻሉ በያሉበት ሁነው በመረጡት ሰዓት ሙሉ የኦምብሬ ብራውስ ስልጠና በአጭር ጊዜ ውስጥ ወስደው ብቁ ባለሙያ ለመሆን ይረዳችዋል ፡፡ ይህ ስልጠና የተማሪዎችን ክህሎት የሚያጠናክር ብቻ ሳይሆን ልዩ ስልጠናዉን ወስደው ወደስራ አለም እንዲገቡ ይረዳችዋል፡፡
አዳዲስ ምርቶች
የኛን ምርጥ ምርቶች ይግዙ
ሙሉ የኦምብሬ ብራውስ ስልጠና
ብር 80,000
ኦምብሬ ብራውስ ኮርስ
እውቀትን ከኛ ጋር ያዳብሩ
ሙሉ የኦምብሬ ብራውስ ስልጠና ለባለሙያ
- ኦምብሬ ብራውስ ምንድነው
- የቅንድብ ዓይነቶች
- የቅንድብ መለካት
- የማሽን አያያዝ
- ቅድመና ድህረ ጥንቃቄዎች
- የመዳን ሂደት
ኦምብሬ ብራውስ ለመስራት የሚያገለግሉ እቃዎች
- ኦይትመንት
- የኦምብሬ ብራውስ ቡናማ ቀለም
- የቅንድብ መሸፈኛ ፕላስቲክ
- ማሽን ሽፋን መጠቅለያ
- የኦምብሬ ብራውስ መርፌ
- ገመድ አልባ የኦምብሬ ብራውስ መስሪያ ማሽን
- ሰው ሰራሽ ቆዳ
- ማደንዘዣ
- ማቅጠኛ
- የከንፈር ማስተካክያ ቀለሞች
This is a full Ombre Training course
This exclusive training caters to both new and advanced artists, aiming to refine their skills comprehensively. Each day is dedicated to intensely covering key topics, ensuring you leave with complete confidence in your abilities. Brow Daddy's approach cuts through the usual clutter found in typical courses, focusing instead on practical skills essential for daily salon work. This not only boosts your confidence as an artist but also lays the groundwork for delivering exceptional service to your customers, a cornerstone of a successful business.
You must be logged in to submit a review .
